አፓርትመንቶች
በካዛንቺስ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ጎን ያሉ ሌግዠሪ (ቅንጡ) አፓርታማዎች ሲሆኑ
መሀል ከተማ ላይ በሆቴሎች በተከበበ ፣ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት በተሰባሰቡበት ካዛንቺስ ለራስዎ መኖርያ ወይም በብዙ ትርፍ ለክራይ መሆን የሚችሉ
በሲኤምሲ ከሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ወይም ወደ ወሰን የሚወስደው ዋና መንገድ ዳር

+251(0) 996 48 48 35
በሽያጭ ላይ ያሉ አፓርትመንቶቻችንና ሱቆቻችን በካዛንቺስና በሲኤምሲ የሚገኙ ሲሆን
መሀል ከተማ ላይ በሆቴሎች በተከበበ ፣ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት በተሰባሰቡበት ካዛንቺስ ለራስዎ መኖርያ ወይም በብዙ ትርፍ ለክራይ መሆን የሚችሉ
94 ካሬ ባለ 1 መኝታ (ባለ ሁለት መሆን የሚችል)
ሙሉ ለሙሉ ያለቀ
የማስረከቢያ ጊዜያችን አንድ አመት ሲሆን ቅድመ ክፍያዎቻቸውም 50% ሆኖ ከፍ ማድረግ ለሚችሉ ቅናሾች ይኖራሉ።
ባለ 3 መኝታ፥ 107፣ 110፣ 115፣ 127፣ 138፣ 145፣ 146 ካሬ እና
ባለ 4 መኝታ፥ 161 ካሬ
ከ27 ካሬ ጀምሮ የተለያዩ አማራጮች ለሱቆች፥ 27፣ 28፣ 34፣ 48፣ 52፣ 58፣ 72፣ 98፣ 120፣ 148፣ 168 እስከ 332 m2 ናቸው።
ቤቶቻችን (አፓርትመንቶቻችን) በፊኒሺንግና ያለ ፊኒሺንግ አማራጭ አላቸው።
የካሬ ዋጋዎቻችን በፎቅ ወደላይ ከፍ ሲሉ እየቀነሱ ይሄዳሉ።
የቤቶች የማስረከቢያ ጊዜያችን ከ15 - 30 ወራት ነው።
ሱቆቻችንን በ12 ወራት እናስረክባለን።
ልዪ ቅናሽ
ቅድመ ክፍያዎቻቸውን ከ40% በላይ 60% 80% እንዲሁም 100% ማድረግ ለሚችሉ ልዩ ልዩ ቅናሾች አሉን።
በካዛንቺስ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ጎን ያሉ ሌግዠሪ (ቅንጡ) አፓርታማዎች ሲሆኑ
መሀል ከተማ ላይ በሆቴሎች በተከበበ ፣ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት በተሰባሰቡበት ካዛንቺስ ለራስዎ መኖርያ ወይም በብዙ ትርፍ ለክራይ መሆን የሚችሉ
በሲኤምሲ ከሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ ወይም ወደ ወሰን የሚወስደው ዋና መንገድ ዳር
ከ3000 በላይ የንግድ ሱቆች እና100 ሚሊዮን የሚደርስ እለታዊ ግብይት የሚካሄድበት ሰፊ የገበያ ማዕከል!
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ